ራዕይ እና ተልኮ

ራዕይ

በአገራችን ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመገንባት ዓለም አቀፍ ጥራትና ብቃት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ማቅረብና ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ኤክስፖርት ኢንዱስትሪ መሆን።

ተልዕኮ

በጥራት፣ በጊዜው፣ በአነስተኛ ወጪ፣ የአካባቢ ጥበቃ እንክብካቤ ላይ መሰረት በማድረግ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎችን፣ ማስተላለፊያ መስመሮችንና የገጠር ኤሌክትሪፊኬሽን ግንባታዎችን በማከናወን የኅብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማዕከል በማድረግ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡