የክሬንና ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

  1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለማንሳት ፤ ለማውረድ ፤ለመጫን እና ለማጓጓዝ የሚውሉ ክሬኖች እና ሎቤዶች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
  2. ተጫራቾች ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት ሐምሌ 24 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣውን ጨረታ መመልከት የሚትችሉ ሲሆን ተጨማሪ መረጃ ለማግኝት ከፈለጉ ደግሞ በስልክ ቁጥር 011-5 58 19 16 /011-5 58 15 22 መደወል ይችላሉ፡፡

 

ከፈለጉ...