ተጨባጭ መረጃዎች

Overview

ኢትዮጵያ

የምትገኘበት አካባቢ
የአፍሪካ ቀንድ
የቆዳው ስፋት
1.1ሚሊየን ስኩየር ኪ.ሜ.
መሬት
1.0 ሚሊየን ስኩየር ኪ.ሜ. - (90.56 %)
ውሃማ
104,300 ስኩየር ኪ.ሜ - (9.44 %)
የህዝብ ብዛትn
ከ100 ሚሊየን በላይ
የአየር ሁኔታ
ከደጋ እስከ ቆላ የአየር ሁኔታ ያለባት ናት
የተፈጥሮ ሃብት
ወርቅ ፣ፕላቲኒየም,መዳብ፣ፖታሽ, የተፈጥሮ ጋዝ ፣የውሃ ኃይል ማመንጫ፣የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ እና የንፋስ ኃይል ማመንጫ
የኤሌክትሪክ ኃይል አቅም
  • የውሃ ኃይል ማመንጫ:- ከ 45,000 ሜጋ ዋት በላይ
  • የንፋስ ኃይል ማመንጫ:- ከ 1,350,000 ሜጋ ዋት በላይ
  • የእንፋሎት ኃይል ማመንጫr:-ከ 10,000ሜጋ ዋት በላይ

ስለ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአጭሩ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መብራት ኃይል ባለሥልጣን (በቀድሞ የእንግሊዝኛ ምዕፃሩ EELPA) በ1948 ዓ.ም. የተመሰረተ ሲሆን የአወቃቀር ማሻሻያ በማድረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (EEPCo) የሚል ስያሜ ያዘ፡፡ ኮርፖሬሽኑ እንደገና በሁለት ተቋማት ተከፍሎ በመደራጀት የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሃይል (EEP) እና ኤሌክትሪክ አግልግሎት (EEU) ተብሏል፡፡ የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሃይል (EEP) በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 302/2006 እና በተሻሻለው ደንብ ቁጥር 381/2008 መሰረት የሚከተሉት ዓለማ ዎች ይኖሩታል ፡፡ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ሥራዎች የአዋጭነት ጥናት፣ የንድፍ እና ቅየሳ ሥራዎችን ማከናወን፣ እንደአስፈላጊነቱ እነዚህኑ ሥራዎች በኮንሰልታንት ማሰራት፤ • የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ፣ ማስተላለፊያ እና ማከፋፈያ ጣቢያ መስመሮችና ጣቢያዎች የግንባታና የማሻሻያ ሥራዎች ማከናወን፤ እንደአስፈላጊነቱ እነዚህኑ በሥራ ተቋራጭ ማሰራት፤ • የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ እና 132 ኪ.ቮ እና ከዛ በላይ መጠን ያላቸውን ማስተላለፊያ መስመሮችን እንዲሁም የማከፋፈያ ጣቢያዎችን የኦፕሬሽንና ጥገና ሥራዎችን ማከናወን፤ • እንደአስፈላጊነቱ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮችን ሊዝ ማድረግ፤ • የኤሌክትሪክ ኃይል በጅምላ መሸጥ፤ • የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር የሚያወጣውን መመሪያና የፖሊሲ አቅጣጫ መሰረት በማድረግ ቦንድ መሸጥና በዋስትና ማስያዝ እና ከአገር ውስጥና ከውጭ የገንዘብ ምንጮች ጋር የብድር ውል መደራደርና መፈራረም፤

የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥርዓት

በአሁኑ ጊዜ በኃይል መሰረተ ልማት የተገናኙት፡- (ICS) በዋነኝነት የሚሠሩት ከውሃ ሃይል ማመንጫ እና ከንፋስ ኃይል ማመንጫዎች ነው.

የኃይል ማመንጭት አቅም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከማመንጫ መሰረተ ልማት ጋር የተገናኛ 21 ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች አሉት እነዚህም ፡- 14 የዉሃ ኃይል ማመንጫ ፣3 የነደጅ ኃይል ማመንጫ(ለመጠባበቂያ )፣ 1 የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ እና 3 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች በማመንጫት አቅማቸው ቅደም ተከተል፡- 3814.6 ሜ.ዋት የዉሃ ኃይል ማመንጫ 87 ሜ.ዋት የነደጅ ኃይል ማመንጫ(ለመጠባበቂያ ) 7.5 ሜ.ዋት የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ እና 324 ሜ.ዋት የንፋስ ኃይል ማመንጫ ሲሆን አጠቃላይ የማመንጫት አቅማቸው 4233.1 ሜ.ዋት ነው፡፡ .

በ2010 ዓ.ም የኃይል ማመንጫዎች አቅም

የኃይል ማመንጫዎች አቅም (ሜ.ዋት)
ተ.ቁ.የኃይል ማመንጫውtየውሃየነዳጅየእንፋሎትየንፋስ ድምርI፣አግልግሎት መስጠት የጀመረበት ዓ.ም)
1ቆቃ43.200.12--43.321960
2አዋሽ II32.000.10--32.101966
3አዋሽ Ill32.00---32.001971
4ፊንጫ134.000.20--134.201973/2003
5መልካ ዋከና153.00---153.001988
6ጥስ አባይ I11.40---11.401964
7ጥስ አባይ II73.00---73.002001
8፣ግልገል ጊቤ I184.00---184.002004
9አሉቶ ላንጋኖ፣--7.30-7.301999
10ቃሊቲ-14.00--14.002004
11ድሬደዋ-40.00--38.002004
12አዋሽ 7 ኪሎ-35.00--35.002004
13ተከዜ300.00---300.002009
14፣ግልገል ጊቤ II420.00---420.002010
15በለስ460.00---460.002010
16አመርቲ ነሽ95.00---95.002011
17ግልገል ጊቤ Ill1,870.00--1,870.00-2015
18አዳማ I---51.0051.002012
19አሸጎዳ---120.00120.002012
20አዳማ II---153.00153.002014
ድምር3,807.6089.427.30324.004,228.32-
1ድሬደዋ(Mu)-3.60--4.501965
2አክሱም-3.15--3.201975/1992
3አደዋ-3.00--3.001998
Sub-total-9.75--9.75-
ICS Sub-total3,807.6099.177.30324.004,238 .07-

በ2010 ዓ.ም የኃይል ማመንጫዎች አቅም -በሜ.ዋት)

የኃይል ማመንጫ (MWh)
የኃይል ማመንጫው ስምየውሃየነዳጅየእንፋሎትየንፋስTotalShare of energy by the plant
Koka102,126,759 ---102,126,7590.44
Awash II71,336,100 ---71,336,1000.64
Awash III107,811,900 ---107,811,900 0.64
Finchaa793,173,000 ---793,173,0007.94
Melka Wakena385,552,000 ---385,552,000 2.65
Tis Abbay II84,341,125 ---84,341,1250.26
Gilgel Gibe I719,663,102 ---719,663,102 8.65
Tekeze1,052,897,051 ---1,052,897,051 6.01
Gilgel Gibe II1,547,968,791---1,547,968,79118.96
Tana Beles 2,902,073,9372 --- 2,902,073,9372 28.37
Amerti Neshe128,360 ---128,360 1.24
Gilgel Gibe Ill5,183,083,880 ---5,183,083,880 16.58
Dire Dawa Mu-1,110 --1,110 0.01
Ashegoda---61,601,480 61,601,480 2.2
Adama I---174,375 174,375 1.69
Adama II---378,194 378,194 3.67
ICS Total13237853649.08 1,110 -546,104,88613,783,958,535.0894.5
SCS Sub Total-4,314 --4,314 0.04
Grand Total9,527,229 5,424 -779,154 10,311,007 100
Share in %92.390.05-7.56100-

Energy production (GWh) by system for the last five years

?-
Source of energy2011/122012/132013/142014/152015/16.2016/172017/18
Hydro6,239.297,384.018,336.419,014.019,674.1611,752.8213,237.85
Diesel0.000.040.003.361.020.07-
Geothermal7.980.009.270.000.00-
Wind29.40191.78356.04497.69785.51783.8546.1
Total6,276.677,575.838,701.719,515.0610,460.6812536.6913783.9

Transmission and Substation Network

The electric energy generated from the major hydro power plants is transported through high voltage transmission lines rated 45, 66, 132, 230, 400 and 500 kV. The total length of the existing transmission lines is about 19,874.42 km. The existing transmission lines status by voltage level is categorized as:

Transmission Network Distance ( km ) by Voltage Level
Year500 kV400 kV230 kV132 kV66 kV45 kVTotal
2011/12-0,8752,8694,8711,9690,25210,836
2012/13-0,9083,5974,8711,9690,25211,597
2013/14-9084,0204,8711,9690,25212,020
2014/15-1,5115,1615,0481,96925213,941
2015/161,2401,6096,0535,0481,9690,45216,171
2016/172,4762,3177,0515,1071,95424419,149
2017/20182,476.042,3177478.195,495.451,943.06208.8219,874.42

Supply of the distribution network of the country is provided by step down substations connected to the respective transmission and sub-transmission voltages of EEP. In total, there are 163 transmission substations.

The existing substations located in different areas of the country by their voltage level are categorized as:

/
Number of substations by voltage level
Year500 kV400 kV230 kV132 kV66 kV45 kVTotal
2011/12-719563013125
2012/13-822593013132
2013/14-827603013138
2014/1511130643013149
2015/1621241643013163
2016/1721245683010168
2017/1821255903011199

Historical Wholesale Energy in GWh

The energy wholesales includes export of energy to Djibouti, Kenya and Sudan. (2010 EFY data is estimated value.)

Energy wholesales [GWh]
Interconnections2011/122012/132013/142014/152015/162016/172017/2018
Ethio - Dijbouti330.94386.14267.39379.15271.53492.05911.2
Ethio - Kenya0.711.111.041.441.87
Ethio - Sudan-175.31340.41381.27427.02759.52520.5
Total331.65562.56608.85761.86700.421,251.571,431.7

ዋና አድራሻ

ኢኤኃ
ስ.ቁ:- +251-111-580598 ፣ +251-111-580631
ፋክስ:- +251-111-580528
ፖስታ ሳ.ቁ።- 15881, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
ኢሜል፡- This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ፌስቡክ፡- www.facebook.com/eepgov
ለበለጠ መረጃ

ክልልላዊ መሥሪያ ቤቶች

ስለ ኢኤኃ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መብራት ኃይል ባለሥልጣን (በቀድሞ የእንግሊዝኛ ምዕፃሩ EELPA) በ1948 ዓ.ም. የተመሰረተ ሲሆን የአወቃቀር ማሻሻያ በማድረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (EEPCo) የሚል ስያሜ ያዘ፡፡ ኮርፖሬሽኑ እንደገና በሁለት ተቋማት ተከፍሎ በመደራጀት የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሃይል (EEP) እና ኤሌክትሪክ አግልግሎት (EEU) ተብሏል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ