ራዕይ እና ተልዕኮ

ራዕይ

በሃገራችን ታዳሽ ኃይል ምንጮችን በመገንባት ዓለም አቀፍ ጥራትና ብቃት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል በጅምላ ማቅረብና መካከለኛ ገቢ ኢኮኖሚን ሊሸከም የሚችልና ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ኤክስፖርት ኢንዱስትሪ መሆን፡፡

ተልዕኮ

ከፍተኛ ተነሳሽነት፣ ሙያዊ ብቃትና ጥሩ ሥነ- ምግባር ያላቸውን ሠራተኞች በማቀፍ በጥራት፣ በጊዜ፣ በአነስተኛ ወጪ፣ የአካባቢ ጥበቃ እንክብካቤ ላይ መሰረት በማድረግ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎችን፣ ማስተላለፊያ መስመሮችንና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ግንባታ፣ የኦፕሬሽን ሥራዎችን እና የኤሌክትሪክ ኃይልን ጅምላ ሽያጭ በማከናወን የህብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማዕከል በማድረግ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ ማድረግ፡፡

ዋና አድራሻ

ኢኤኃ
ስ.ቁ:- +251-111-580598 ፣ +251-111-580631
ፋክስ:- +251-111-580528
ፖስታ ሳ.ቁ።- 15881, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
ኢሜል፡- This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
ፌስቡክ፡- www.facebook.com/eepgov
ለበለጠ መረጃ

ክልልላዊ መሥሪያ ቤቶች

ስለ ኢኤኃ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መብራት ኃይል ባለሥልጣን (በቀድሞ የእንግሊዝኛ ምዕፃሩ EELPA) በ1948 ዓ.ም. የተመሰረተ ሲሆን የአወቃቀር ማሻሻያ በማድረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (EEPCo) የሚል ስያሜ ያዘ፡፡ ኮርፖሬሽኑ እንደገና በሁለት ተቋማት ተከፍሎ በመደራጀት የኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሃይል (EEP) እና ኤሌክትሪክ አግልግሎት (EEU) ተብሏል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ